በተለያዩ አገራት አደጋ ላይ የነበሩ ከ44ሺህ በላይ ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡
አርትስ 18/04/2011
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተመላሾቹ ወደ አገር ቤት የገቡት ባለፉት ስድስት ወራት በተደረገ ጥረት ነው ብለዋል፡፡
አቶ መለስ በቀጣይ በዉጭ ሀገር የሚኖሩ በአደጋ ዉስጥ ያሉ ዜጎችን የማስመለሱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡