በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነዉ
በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነዉ
አርትስ 18/03/2011
በጉባኤው የተሳተፉት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሰማያዊ ኢኮኖሚ በተባለው ኮንፍረስ ንግግር አድርገዋል።
የአህጉሪቱን የሰማያዊ ኢኮኖሚ በዘላቂነት ለመጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሚመክረው ስብሰባ ከ4 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
የስብሰባው ዓላማ የዓለማችን ውቅያኖሶች፣ ባህሮች፣ ሃይቆች እና ወንዞች ለሰብአዊ ፍጡር አገልግሎት መጠቀም በሚቻልበት መምከር ነው ሲል የውጭ ጉዳይቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ገልጿል ።