loading
በኢትዮጵያ የሴቶች የከፍተኛ አመራር ተሳትፎ መጨመር ተደነቀ

አርትስ 19/03/2011

 

አድናቆቱን የለጸው የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን  ነው፡፡

ኮሚሽኑ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፃፈው ደብዳቤ እንዳለው በኢትዮጵያ የከፍተኛ አመራር እርከኖች ላይ የሴቶች ተሳትፎ መጨመር ሊደነቅ ይገባዋል።

በኢትዮጵያ የሴቶችን ውክልና ለማረጋገጥ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ለአፍሪካ ምሳሌ መሆን ይችላልም ብሏል።

 

ኢትዮጵያ ያካሄደችው የሴት አመራሮች ሹመት ከአፍሪካ ሕብረት የፆታ እኩልነትን የማረጋገጥ ውሳኔ ጋር የሚጣጣም ነው ብሏል ኮሚሽኑ።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *