loading
በጅግጅጋ እና ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

በጅግጅጋ እና ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

በትላንትናዉ ዕለትም ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ የኮንትሮባድ ዕቃዎች መያዛቸዉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡
በድምሩ 1,075,000 ብር የሚገመት ምግብ ነክ፣ ተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ መድኃኒትና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ጅግጅጋ፣ ሀረርና ሞያሌ አካባቢዎች በፀጥታ ኃይሎችና በጉምሩክ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *