loading
ኔታናያሁ ኢትዮጵዊያን ቤተ እስራኤላዊያን ወደ እስራኤል እንዲገቡ ፈቀዱ

አርትስ 8/1/2011
ለእስራኤልን መንግስት ለዓመታትጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ ለነበሩ ቤተ እስራኤላዊያን ፈቃዱን የሰጡት ፕሬዝዳንት ቤናሚን ኔታናያሁ 1 ሺህ ቤተ እስራኤላዊያን ወደሀገራችን እንዲገቡ ስንወሰን ደስታ ይሰማናል ብለዋል፡፡
ደይሊ ኔሽን እንደዘገበው ወደ እስራኤል እንዲገቡ የተፈቀደላቸው ሰዎች ኑሯቸውን በእስራኤል ካደረጉ ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ነበር ዓመታትን ያሳለፉት፡፡
አንድ ተቀማጭነቱ እስራኤል ሀገር የሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤናሚን ኔታናያሁ ቀሪዎቹ 8 ሺህ ቤት እስራኤላዊያን ተጠቃለው ወደ እስራኤል ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅዱላቸው ጠይቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *