loading
አቶ ርስቱ ይርዳ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ ርስቱ ይርዳ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አርትስ 27/02/2011
ኮሚሽኑን በምክትልነት ደግሞ አቶ ጌታቸው ባልቻ እንዲመሩ ተሹመዋል፡፡ አቶ ርስቱ ከአሁን በፊት የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *