loading
አቶ ያሬድ ዘሪሁን ፍርድ ቤት ቀረቡ

አርትስ 06/03/2011
የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድዘሪሁን ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት  ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስክትትል ነው፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *