loading
አውሮፓ በአውሎ ነፋስ የመመታት ስጋት ውስጥ ገብታለች፡፡

አውሮፓ በአውሎ ነፋስ የመመታት ስጋት ውስጥ ገብታለች፡፡

አልጀዚራ በዘገባው እንዳስነበበው  በተለይ ጀርመን እና ኔዘርላንድ በአውሎ ነፋስ ሳቢያ ከባድ ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡

በሰሜን ምእራብ አውሮፓ እና በአትላንቲክ አካባቢ  የተፈጠረው ከባድ ቅዝቃዜ በቤልጂየም፣ በጀርመን እና በኔዘርላንድ ከፍተኛ ማእበል እንዲከሰት አድርጓል ነው  የተባለው፡፡

ባለፈው ማክሰኞ በፈረንሳይ ሊካሄድ የነበረውን የሜዳ ቴንስ ውድድር መብረቅ ያዘለ ዝናብ እንዳዘገየው ይታወሳል፡፡

መንገሻ ዓለሙ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *