አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡
አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አስራት በጋሻዉ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት ፤ የኢትዮጵ አየር መንገድ በጋና የሀገር ዉስጥ በረራ ለማድረግ እየተደራደረ ነዉ ግን ድርድሩ በጅማሮ ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጋና ጋር የሚሰራበት አካሄድና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችም ገና በድርድር ላይ መሆናቸዉ ታዉቋል፡፡