loading
ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ፡፡ 

በዚህም መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የ43 ከመቶ፣ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ የ54 ከመቶ፣ የስልክ ድምፅ ላይ የ40 ከመቶ እንዲሁም የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት (SMS) ላይ የ43 ከመቶ ቅናሽ ማድረጉን ሰምተናል፡፡
መረጃውን ሸገር የሰማሁት ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ነው ብሎ በድረ ገፁ አስነብቧል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *