loading
ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኮሪያ አምባሳደር ሊም ሆን ሚን ጋር ተወያዩ

አርትስ 1/13/2010

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው በውይይታቸው በከተማዋ ያለውን የትራንስፓርት ችግር ለመቀነስ፣በቤት ልማት እና በአቅም ግንባታ ላይ የልምድ ልውጥጥ ለማድረግ እና በትብብር መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።
አምባሳደር ሊም ሆም ሚን በደቡብ ኮሪያ ከተሞች ያሉ መልካም ተሞክሮዎችን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት በከተማዋ ሁለንተናዊ ልማት ላይ ከአስተዳደሩ ጋር በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *