loading
የህንጻ ግንባታ ሳይት አፈር ተደርምሶ በሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንችዝ አከባቢ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አቅራቢያ በሚገኝ የህንጻ ግንባታ
ሳይት አፈር ተደርምሶ በሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰው የመደርመስ አደጋ በርካታ ሰዎች የተጎዱ ሲሆን ምናልባትም የሞቱ ሰዎች
ሳይኖሩ እንደማይቀር ከስፍራው የተገኙ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ስለሁኔታው ዝርዝር መረጃ ሲደርሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *