loading
የሳውዲ አረቢያው ንጉስ መሃመድ ጀማል ካሹጊ አደገኛ ሰው ነበር ማለታቸውን አስተባበሉ

አርትስ 23/02/2011

 

ካሹጊ ከመሞቱ ከቀናት በፊት ለአሜሪካ ባለስልጣናት በስልክ የካሹጊን ጨከኝነት ተናግረው ነበር ብለው ኒዮዎርክ ታይመስና ዋሽንግተን ፖስት ማውራተቸውን ተከትሎ ንው ንጉሱ ይህን አላልኩም ያሉት፡፡

ዜግነቱ የሳውድ አረቢያ ሆኖ ለአሜሪካ ህትመቶች የሚሰራው ካሹጊ የሀገሩን ህጎችና አሰተዳደር በመንቀፍ ነው የሚተወቀው፡፡

በግድየው እጄ የለበትም ያሉት ንጉስ ታዲያ የከሹጊን ግድያ ሀገሪቱ ከማመንዋ በፊት ይህን ማለታቸው የሟቹ አነጋጋሪነት እንዲቀጥል አድርጎታል፡፡

 

የካሹጊ ቤተሰቦች በበኩላቸው ካሹጊ እየተወራበት ያለው ነገር በፍፁም ከእውነት የራቀ ነው፤ ከማንኛውም የሙስሊም አሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት የለውም ፤እውነትን ፈልጎ የሚፅፍና ፍትህ ለተነፈጋቸው የሳውዲ ዜጎች ድምፅ ሲሆን የኖረ ነው ብለዋል፡፡

እንዴት እንደተገደለ  በእርገጠኛነት የታወቀና የተባለ ነገር ባይኖርም ፤ቱርክ ግን በኢምባሲው መግቢያ ላይ ታንቆ እንደተገደለና ሰውነቱንም ተቆራርጠውታል ብላ መረጃዎችን ይፋ እያደረገች ነው፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *