loading
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

በሹመቱም አቶ ምግባሩ ከበደ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ፣አቶ እዘዝ ዋሴ የአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ እና አቶ ደሴ ጥላሁን የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን አስታውቋል።

ፓርቲው ቀደም ሲል በገጠርና በከተማ አደረጃጀትና ፖለቲካ ዘርፍ ሲገለገልበት የቆየውን አደረጃጀት በማጠፍ ወደ ሁለት ዘርፍ በመጠቅለል የአደረጃጀት ዘርፍ እንዲሁም የፖለቲካ ዘርፍ በሚል አዋቅሮ ሹመቱን መስጠቱንም ነው የገለጸዉ።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *