የአንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2010 ዓ.ም ከቀኑ በ8 ሰአት አራት ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

ከጠዋቱ 4 ሰአት ጀምሮም ለበርካታ አመታት ባገለገለበት በብሄራዊ ቲያትር ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና የሙያ አጋሮቹ በተገኙበት አሸኛኘት እንደሚደረግለት ተነግሯል፡፡