የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የህዳር ወር ከመጠናቀቁ በፊት ይከናወናሉ
አርትስ ስፖርት 18/03/2011
የፕሪምየር ሊጉ አስተዳዳሪ አካል የሆነውየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንበሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች፤ ሳምንታዊጨዋታዎቹ ይከናወናሉ በተባሉበት የጊዜሰሌዳ አሳማኝ ባልሆኑና በሚያሳምኑምክንያቶች ላልተወሰኑ ጊዜያት ሲተላለፉይስተዋላል፡፡
ፕሪምየር ሊጉ የሶስት ሳምንታት ጉዞ ያደረገቢሆንም ከአንድ በላይ ጨዋታ እንኳንማድረግ ያልቻሉ ቡድኖች ቀላል የሚባሉአይደለም፡፡
ፌዴሬሽኑ በቀጣይ የሊጉ የ4ኛና 5ኛሳምንት ጨዋታዎች፤ የህዳር ወር ከመጠናቀቁ በፊት በሙሉ እንደሚከናወኑ እወቁልኝ ብሏል፡፡ የአራተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብርም ከመጭው ቅዳሜህዳር 22/2011 ጀምሮ እንደሚከናወኑአስታውቋል፡፡