loading
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኤርትራ አቻቸው በሞቃድሾ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኤረትራው አቻቸው ኦስማን ሳሌህ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ጋ የሶስትዮሽ ውይይት አካሂደዋል።

ሁለቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከየሀገሮቻቸው መሪዎች ለፕሬዚዳንቱ የተላኩ መልዕክቶችን ሰጥተዋል።

የሶስትዮሽ ውይይቱ ያተኮረባቸው ጉዳዮች አልተገለጹም

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *