loading
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ዛሬ ይፋ አድርጓል

አርትስ 03/02/2011

ሚኒስቴሩ  ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርስቲዎቹ በመገኘት እንዲመዘገቡና ትምህርት እንዲጀምሩ አሳስቧል።

ተማሪዎች  ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅና የስፖርት ትጥቅ አማልተው እንዲጓዙም ጠቁሟል።

የመግቢያ ጊዜአችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *