የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእግር ጉዞ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእግር ጉዞ
አርትስ 22/02/2011
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ዛሬ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ለማሾም ወደ ፓርላማ ሲመጡ ከጽሕፈት ቤታቸው በእግራቸው ነበር የገቡት::
ከአራት ኪሎ ወደ አዋሬ የሚወስደው መንገድ ለተሽከርካሪዎች ዝግ ሆኖ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጃቢዎቻቸው ጋር በመሆን ባልተለመደ ሁኔታ በእግራቸው ከጽሕፈት ቤታቸው አንስቶ እስከ ፓርላማው ቅጥር ግቢ እየተጓዙ ሲመጡ በዚህ የሪፖርተር ፎቶ ይታያል፡፡