loading
ዶክተር አረጋዊ በርሄ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆኑ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 ዶክተር አረጋዊ በርሄ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆኑ::ዶክተር አረጋዊ በርሄ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆኑ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ዶክተር አረጋዊ በርሔን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገልጿል።ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ-መንበር መሆናቸው ይታወቃል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *