loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ኤርትራ ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር ዛሬ በይፋ ከፍተዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ኤርትራ ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር ዛሬ በይፋ ከፍተዋል::

የድንበሩ መከፈት በሁለቱም ወገን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የበለጠ ከማዳበሩ በተጨማሪ በረጅም ጊዜ የድንበር ተሻጋሪ የንግድ እንቅስቃሴን ያቀላጥፋል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ላይ አስፍሯል::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *