loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊዲን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊዲን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊዲን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ማርጎት ቫለርስትሮም ጋር ዛሬ ጠዋት ተገናኝተው ተወያይተዋል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ዘግቧል፡፡

ሁለቱ ወገኖች በኢትዮ ስዊዲን ትብብር ዙሪያ የተወያዩ ሲሆን ቫለርስትሮም ስዊዲን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በድጋሜ አረጋግጠዋል ተብሏል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *