loading
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 147 ጠበቆች ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ ወሰደ 

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 147 ጠበቆች ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ ወሰደ 

በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የጠበቆች አስተዳደር እና የነፃ የህግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ደምሴ እንደገለጹት  በ2011ዓ.ም ስድስት ወራት ውስጥ 147 ጠበቆች የስነስርዓት እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

እንደ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለፃ የተቀጡት ጠበቆች በስነ ምግባር ችግር ፣ፈቃድ በወቅቱ ባለማሳደስ እና በስነ ምግባር ችግር ጥፋተኛ የተባሉ ናቸው።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *