April 8, 2019 Ethiopia ጠ/ሚር አብይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት መታሰቢያ በአል ላይ ተገኙጠ/ሚር አብይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት መታሰቢያ በአል ላይ ተገኙ በተዘጋጀዉ የግር ጉዞ ላይ ከፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜና ከሌሎችም የአለም መሪዎች ጋር ተሳትፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማምሻዉን አዲስ አበባ ገብተዋል:: Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *