ጠ/ሚር አብይ አሕመድ አዲስ የተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት  መሆን አለበት አሉ፡፡

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ አዲስ የተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት  መሆን አለበት አሉ፡፡

ዶክተር አብይ ይህንን የተናገሩት አዲስ ለተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት መተዋወቅያ በተዘጋጀዉ መድረክ ላይ ነዉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሚሽኑ አባላት ዘላቂ ሀገራዊ ትስስርን ለማሳደግ መስራት እንዳለባቸው ተናግረው፤ ለሌላ ሀገራት ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ሥርዓት እንዲፈጥሩ አበረታተዋል።

ኮሚሽኑ የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በቅርበት ይሰራል ተብሏል።

ምንጭ፤-ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *