loading
ፊፋ ቼልሲ ለሁለት አመታት በተጫዋቾች ዝውውር ላይ እንዳይሳተፍ አገደ

አርትስ ስፖርት 06/03/2011

የዓለም አግር ኳስ አስተዳዳሪ የበላይ አካል (ፊፋ) በእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ ላይ የዝውውር ማዕቀብ የጣለውከእንግሊዛውያን ውጭ በሆኑ፤ ከ18 ዓመት በታች ወጣት ተጫዋቾች ግዥ ላይ የሚያራምደው ፖሊሲ የፊፋን ህግየጣሰ በመሆኑ ነው፡፡

የፈረንሳዩ Mediapart ድረ ገፅ በወጣው እግር ኳሳዊ መረጃ፤ በሶስት ዓመት ምርመራ 19 ተጫዋቾችን ቼልሲማስፈረም ችሏል፡፡ Mediapart እንዳሳወቀው ከፈራሚወቹ መካከል 14ቱ ተጫዋቾች ከ18 ዓመት በታችናቸው፡፡

ቼልሲ ባወጣው መግለጫ ዝውውሮቹ ከፊፋ ጋር በትብብር የተፈፀሙ ናቸው፤ የቀረበው አጠቃላይ ማስረጃ  ከፊፋደንቦች ጋር የሚስማሙና ያልተደበቁ ነበሩ ብሏል፡፡

አንደ Mediapart ገለፃ ፊፋ፤ ቼልሲ ለፈፀመው ጥፋት፤ አራት የዝውውር መስኮቶች ላይ እንዳይካፈል ይሆናልአሊያ የ45 ሺ ፓውንድ ቅጣት ክፈሉ ሲል ተናግሯል፡፡

ፊፋ ማንኛውም ክለብ ከ18 ዓት በታች የሆኑ የባህር ማዶ ተጫዋቾችን ማስፈረም እንደማይችሉ በህግ የደነገገሲሆን ማስፈረም እንኳ ቢፈልጉ አስተዳደጋቸው ላይ ተፅዕኖ በማይፈጥር መልኩ መሆን እንዳለበት በጥብቅያስጠነቅቃል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *