loading
11ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአደባባይ እንደማይከበር ተገለጸ

አርትስ 28/01/2011

በኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚከበረው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዘንድሮም በሚቀጥለው ሳምንት ይከበራል፡፡ በዓሉ በብሔራዊ ደረጃ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚከበር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባህል፣ ቱሪዝምና መገናኛ ብዙኃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲሁም የበዓሉ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናግረዋል፡፡
እንደ ሰብሳቢው ገለጸ የዘንድሮ ቢሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአደባባይ አይከበርም፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡
ዋልታ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *