loading
123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት እየተከበረ ነው።

123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት እየተከበረ ነው።

የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው።

በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።

አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው።

የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች  በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *