loading
980 የክላሽ ጥይት በአዋሽ ኬላ በህገ ወጥ መንግድ ሲጓጓዝ ተያዘ

980 የክላሽ ጥይት በአዋሽ ኬላ በህገ ወጥ መንግድ ሲጓጓዝ ተያዘ

አርብ ጠዋት ከሃረር ወደ አዳማ ሲጓዝ የነበረ የታርጋ ቁጥሩ 3—60292 OR የሆነ የህዝብ ማመላለሻተሽከርካሪ ላይ አዋሽ ጉምሩክ ፍትሻ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ 980 የክላሽ ጥይት ተይዟል፡፡

የመኪናዉ ሹፌርና ረዳትን ጨምሮ ከእቃዉ ጋር ግንኙነት ይኖረዋል ተብሎ የተጠረጠረ ዋና ሳጅን አሮጌ ገሪሶ የተባለዉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዉሎ ጉዳዩ እየተጣራ እንደሚገኝ ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *