loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመዲናዋ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ በተያዘው መርሃግብር ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመዲናዋ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ በተያዘው መርሃግብር ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቧሬ ተብሎ በሚራው አካባቢ የአንዲት አቅመ ደካማ የዕድሜ ባለፀጋ ወይዘሮ መኖሪያ ቤት እድሳትን በስፍራው ተገኝተው አስጀምረዋል።

ኢዜአ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *