loading
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ 36 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች ሰጡ

አርትስ 02/02/2011
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዕርዳታ ካገኙዋቸው አውቶማቲክ ሞተራይዝድ ዊልቼሮች ውስጥ (ለአካል ጉዳተኛ መንቀሳቀሻ የሚሆኑ) በዛሬው ዕለት 36ቱን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች በእርዳታ ሰጡ::
በቀጣይም ለሌሎችም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አቅም በፈቀደ መጠን ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸውን አቶ ፍፁም አረጋ የጠ/ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ አስታውቀዋል ፡፡ የግል ባለሃብቶች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የእምነት ተቋማትና የተለያዩ አደረጃጀቶች ለአካል ጉዳተኞች ድጋፍ እንዲይደርጉ ጥሪ አቅርበዋል:: እስካሁንም ድጋፍ እያደርጉ ለሚገኙ ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል::
ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ከልብ የመነጨ ምስጋናቸውን አቅርበዋል

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *