loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ የሚገኘውን የሰቃ ፏፏቴን ጎበኙ

አርትስ 05/02/2011

በጉብኝቱ ላይ የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተገኝተዋል።

የጅማ ባህላዊ የቡና አፈላል ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን፥ የዞኑን የተለያዩ ቅርሶች የሚያሳይ ስጦታም ተበርክቶላቸዋል።
ኤፍ ቢ ሲ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *