October 18, 2018 Africa የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኤርትራ አቻቸው በሞቃድሾ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኤረትራው አቻቸው ኦስማን ሳሌህ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ጋ የሶስትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። ሁለቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከየሀገሮቻቸው መሪዎች ለፕሬዚዳንቱ የተላኩ መልዕክቶችን ሰጥተዋል። የሶስትዮሽ ውይይቱ ያተኮረባቸው ጉዳዮች አልተገለጹም Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *