loading
ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጋር የ 130 ሚሊዮን ዮሮ የፋይናንስ  ስምምነቶችን አደረጉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጋር የ 130 ሚሊዮን ዮሮ የፋይናንስ  ስምምነቶችን አደረጉ፡፡

ዶክተር አብይ ከፕሬዝዳንት ጆን-ክላውድ የንከር ጋር ነዉ የፋይናንስ ስምምነቶችን የተፈራረሙት፡፡

ከጠቅላይ ሚኒስቴርጽ/ቤት ባገኘነዉ መረጃ መሰረት 130 ሚሊዮን ዮሮ ዘላቂ ሀይል ማመንጨት: አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክና ስራ ፈጠራ እንቅስቃሴዎችን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *