ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

ሀውልቱ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመ ሲሆን የሃውልቱ ዲዛይን እና ግንባታ የተከናወነውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት መሆኑ ተነግሯል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አቶ ነብያት ጌታቸው  እንዳሉት ሃውልቱ የተገነባው እ.ኢ.አ በ 2017 የአፍሪካ  ህብረት የመሪዎች ስብሰባ  ወቅት ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ለአፍሪካ ፀረ- ቅኝ ግዛት ትግል ያደረጉትን አስተዋፆ ከግምት ውስጥ በማስገባት ሀውልት እንዲቆምላቸው  በተላለፈው ውሳኔ መሰረት ነው።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *