May 10, 2019 Ethiopia ሁለተኛው የአዲስ ወግ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ እየቀረበ ነው፡፡ሁለተኛው የአዲስ ወግ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ እየቀረበ ነው፡፡ የሕግ የበላይነት በዴሞክራሲ የሽግግር ሂደት ወቅት በሚል ርዕስ በጠቅላይ ፍርድቤቶች ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ በሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል፣ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋና በዶ/ር ጌታቸው አሰፋ አቅራቢነት እየተካሄደ ነው። Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *