loading
አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር  እያደረገ ነዉ፡፡

አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር  እያደረገ ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ  የኮሙዩኒኬሽን  ዳይሬክተር  አቶ አስራት በጋሻዉ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት ፤ የኢትዮጵ አየር መንገድ  በጋና የሀገር ዉስጥ በረራ ለማድረግ እየተደራደረ ነዉ ግን ድርድሩ በጅማሮ ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጋና ጋር የሚሰራበት አካሄድና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችም ገና በድርድር ላይ መሆናቸዉ ታዉቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *