loading
አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ “በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል – መንግስት ምስረታ እና ሀገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሂዷል፡፡

አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ “በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል – መንግስት ምስረታ እና ሀገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መካሄዱን ከጽህፈት ቤቱ የትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የውይይቱ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ፍስሐ ይታገሱ እንዳሉት÷ ለሀገረ መንግስት ግንባታ ሶስት ቁልፍ ምሰሶዎች ማለትም ገለልተኛ ተቋማትን መገንባት ፣ በመንግስት እና በሕዝቦቹ መካከል መተማመን እና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቶችን መገንባትን ያካትታል፡፡ ተሳታፊው አክለውም ያለንበትን ጊዜ ልዩ የሚያደርገውም እነዚህ ጉዳዮች ጎንለጎን እየተስተናገዱ መሆናቸው ነው ብለዋል፡፡ በአዲሱ የመንግስት ምስረታ እነዚህ የሀገረ መንግስት ግንባታ ልዩ ገጽታዎች ቁልፍ የትኩረት መስኮች
መሆን እንዳለባቸውም አንስተዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *