በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ግምታዊ ዋጋው ከ176 ሺህ ብር በላይ የሆነ ሶስት ክላሽ፣ 2373 የክላሽ ጥይት፣ አምስት የክላሽ ካዝና እና 19 የብሬን ጥይት ጋምቤላ ክልል ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጉምሩክ ኮሚሽኑ ገጽዋል።
ከዚህ በተጨማሪ 9 ኪ.ግ የሚመዝን አንድ የዝሆን ጥርስ በቁጥጥር ስር ውሏል።