loading
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የአሜሪካው ምክር ቤት የብላክ ኮከስ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ፍትሃዊ መግለጫ አወጣ ፡፡ብላክ ኮከሱ በመግለጫው ኢትዮጵያ: ሱዳን እና ግብጽ እ.ኤ.አ. በ2015 በተፈራረሙት የመርሆዎች ስምምነት (DOP) መሰረት በመተማመንና በጋራ ተጠቃሚነት መንፈስ ድርድሩን የሚቀጥሉበት: የአፍሪካ ህብረትም በድርድሩ የጎላ ሚና የሚጫወትበት እና ግድቡም ከሶስቱ አገሮች አልፎ መላው አፍሪካን ተጠቃሚ በሚያደርግ ሁኔታ መቀጠል እንዳለበት ማሳሰቡን በአሜሪካ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታዉቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *