loading
አቶ ዳውድ ስለ ሰላማዊ ትግል እናስተምራለን።ለህግ የበላይነትም እንሰራለን አሉ

አርትስ 05/01/2011
ዛሬ ለኦነግ አባላት እና አመራሮች በአዲስ አበባ ደማቅ አቀባበል እየተደረገ ነው።
የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ አያና የአጭር ጊዜ ዕቅዳችን ለኦሮሞ ህዝብ የሰላማዊ ትግል ስነስርዓትን በተመለከተ ማወያየት እና ማሰልጠን ሲሆን የረዥም ጊዜ ዕቅዳችን ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ የህግ የበላይነት እንዲሰፍን ሁሉም እንዲሳተፍ ማድረግ ነው ብለዋል።
አሁን በመስቀል አደባባይ የአቀባበል ሥነ ስርአቱ በህዝብ ደምቆ ቀጥሏል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *