loading
የገቢዎች ሚኒስቴር በ22 ቀናት 202,475 የአሜሪካን ዶላር እና ሌሎችም ገንዘቦች ያዘ

የገቢዎች ሚኒስቴር በ22 ቀናት 202,475 የአሜሪካን ዶላር እና ሌሎችም ገንዘቦች ያዘ

አርትስ 26/02/2011

በገቢዎች ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በጥቅምት ወር 22 ቀናት የተለያየ መጠን ያለቸው የውጪ ሀገር ገንዘቦችን መያዙን አስታውቋል፡፡

የሚኒስቴር መ/ቤቱ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ኤፍሬም መኮንን እንደገለፁት በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ሲል በ22 ቀናት ውስጥ የተያዙት የውጪ  ሀገር ገንዘቦች 202,475 የአሜሪካንዶላር፣16,950 ዩሮ፣ 75,400 የተባባሩት አረብ ኤምሬት ድርሀም፣2000 ፖውንድ፣400 የቻይና የን፣6000 የሲውዝ ፍራንክ እና 34,800 የኢትዮጵያ ብር ናቸው፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *