loading
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የ˝ፀረ ጥላቻ ንግግር˝ን  አዋጅ አያረቀቀ ነዉ፡፡

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የ˝ፀረ ጥላቻ ንግግር˝ን  አዋጅ አያረቀቀ ነዉ፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከ˝ፀረ ጥላቻ ንግግር˝ አዋጅ በተጨማሪ   በርካታ ህጎችን በማሻሻል ላይ እንደሚገኝ  ሰምተናል፡፡

በጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዝናቡ ቱና ለአርትስ እንደተናገሩት    የ˝ፀረ ጥላቻ ንግግር˝ አዋጅን የሰዎችን የመናገር ነፃነት  ሊገድብ  በማይችል መልኩ እና ከህግ መንግስቱ ጋር ሊጋጭ በማይችል መልኩ ለማፅደቅ አስፈላጊ ጥናቶች ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡

ከሌሎች ህጎች ፈጥኖ የሚጸድቀው ይህ ˝የፀረ ጥላቻ ንግግር˝ አዋጅ   ኢትዮጵያ  ላይ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ብሄሮች እና ማንነቶች ላይ በጥላቻ ንግግር ምክንያት  የሚደርሰውን ችግር  እና ግጭት  ለማስቀረት እንደሚያግዝ አቶ ዝናቡ ተናግረዋል፡፡

 

 

 

 

 

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *