loading
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፍትህ አካላት ጋር እየተወያዩ ነዉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፍትህ አካላት ጋር እየተወያዩ ነዉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ  ከመላዉ ሀገሪቱ ከተዉጣጡ ከ3 ሺህ ባለይ የአቃቤ ህግ ጠበቆችና የፍትህ ዘርፍ አመራሮች ጋር በፍትህ ስርዓቱ ለዉጥና የማሻሻያ ስራዎች ላይ ነዉ እየተወያዩ ያሉት፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍትሕ ዘርፍ ባለሞያዎች ውይይት መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ባለፈው አንድ ዓመት በዘርፉ የተካሄዱ የሕግ ማሻሻያዎች መሠረታቸውን በተቋማት ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቸው ብለዋል።

በተለይም አቅምን የመገንባትና የመንግሥት ኃላፊዎችን ጨምሮ በሕግ የበላይነት የሚያምን ማኅበረሰብ የመፍጠርን አስፈላጊነት አሥምረውበታል።

ምንጭ፤- ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *