![](http://artstv.tv/wp-content/uploads/2018/09/41272391_2614168685474010_2884287031385522176_n.jpg)
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው ራሳቸውን እንዳጠፉ ገለፀ
አርትስ 02/13/2010
የፖሊስ ኮሚሽኑ አሁን እየሰጠ ባለው መግለጫ ኢንጅነሩ የነበሩዋቸውን ግንኙነቶች፣ አሟሟታቸውን እንዲሁም ከተሸከርካሪያቸው ጋር የነበረውን ሁኔታ አረጋግጦ ራሳቸውን አጥፍተዋል ብሏል፡፡
ለሞታቸው መንስኤ ከስራቸው ጋር በተገናኘ የተፈጠረባቸው ጫና መሆኑን ገልጧል፡፡