loading
13ኛ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/ የህወሃት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች አባላትን መርጧል።

አርትስ 21/01/2011
1. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
2. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር
3. አቶ ጌታቸው ረዳ
4. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
5. ዶክተር አብረሃም ተከስተ
6. ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም
7. አቶ ጌታቸው አሰፋ
8. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ
9. አቶ ዓለም ገብረዋህድ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመርጠዋል።

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አባላት ሆነው የተመረጡትን ጨምሮ ሌሎች 11 የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መርጧል።
በዚህም መሰረት ተጨማሪ ሁለቱ የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፦

10. አቶ በየነ መክሩ
11. ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል ናቸው።

ኤፍ.ቢ.ሲ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *