loading
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ።

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ።

ከ20 ዓመታት በኋላ በኤርትራ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መሆናቸውን የገለፀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው፡፡

አምባሳደር ሬድዋን በአየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነበሩ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *