loading
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህገወጥ የዉጭ ምንዛሬ ዝዉዉርን ለመግታት አዲስ ዘመቻ ሊጀመር ነዉ አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህገወጥ የዉጭ ምንዛሬ ዝዉዉርን ለመግታት አዲስ ዘመቻ ሊጀመር ነዉ አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን እጃቸዉ ላይ የዉጭ ምንዛሪ የያዙ አካላት በአስቸኳይ ወደባንክ ገቢ እንዲያደርጉም አሳስበዋል ፡፡
ዶክተር አብይ አህመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ምንዛሪ በከፍተኛ ሁኔታ ከውጭ እየገባ በመሆኑ ችግር ከመከሰቱ በፊት እጃቸዉ ላይ የዉጭ ምንዛሬ የያዙ ገቢ ቢያደርጉ እንደሚሻል ተናግረዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *