loading
በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራዉ ተጓዥ ወደ አስመራ አቀና፡፡

በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራዉ ተጓዥ ወደ አስመራ አቀና፡፡

በጉዞዉ 465 ሰዎች ተሳፍረዋል፡፡

ከተጓዦች ዉስጥም የኤርትራዉ አምባሳደር አርአያ ደስታ እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ሚና ሱፍ ሽሽማን ጨምሮ ሚኒስትሮች ፤አምባሳደሮች ፣የሀይማኖት አባቶችና የሚዲያ ባለሞያዎች ይገኙበታል፡፡

ኢት .0321 የንግድ አዉሮፕላን ከጠዋቱ 4.45 ወደ አስመራ በሯል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ከአዲስ አበባ አስመራ የሚደረገዉን በረራ በቀን ሁለት ጊዜ በሁሉም የሳምንቱ ቀናት ይደረጋል ብለዋል፡፡

አሁን ያለዉ በረራ ለአንድ ሰዉ ደርሶ መልስ 8 ሺ ብር የሚያስከፍል ሲሆን በጥቂት ቀናት ዉስጥ ዋጋዉ እንደሚቀንስ ተገልጿል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *