loading
አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔው አቶ ሚሊዮን ማቲዮስን የክልሉ ርዕሰ መስተደሳድር አድርጎ ሾሟል።
አቶ ሚሊዮን ቃለ መሃላ በመፈፀም ቀደም ሲል ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ሲያገለግሉ ከነበሩት አቶ ደሴ ዳልኬ ኃላፊነቱን ተረክበዋል።
አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ በቅርቡ ክልሉን የሚያስተዳድረው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ደኢህዴን/ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *